[slideshow_deploy id='624']

የስራ ማስታወቂያ

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በፕሬዚዳንትነት መቅጠር/መመደብ ይፈልጋል፡፡ የማወዳደሪያ መሰፈርት 1ኛ. የትምህርት ደረጃ ሶስተኛ ድግሪ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት፤ 2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት፣ ኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማት ወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በመሪነት ደረጃ ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረከተ/ች፤ 3ኛ. በተቋሙ የከፍተኛ ትምህርትን ተደራሽነት፣ ፍትሃዊነት፣ ጥራትን ተገቢነትና ዓለም አቀፋዊነት ለማሳካት፣ ተቋማቱን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም […]

እንኳን ደስ አላችሁ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ  በ2ዐዐ9 ዓ.ም ባስመዘገበው የስራ አፈፃጸም ከሶስተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ አንደኛ ስለወጣ እንኳን ደስ አለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው  ከዚህ በፊት ባስመዘገበው የስራ አፈፃጸም ከሶስተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተካሄደው ውድድር ሁለት ጊዜ አንደኛ እንደሁም አንድ ጊዜ ሁለተኛ መውጣቱ ይታወሳል፡፡

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትና የግብርና ፋኩልቲ የመስክ ጉብኝት እይታ አከናወኑ፡፡

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና የስራ ክፍሉ ባለሙያዎች ከግብርና ፋኩልቲ መምህርና ተመራማሪ አስማማው ካሳሁን ጋር የመስክ ምርምር ስራዎችን በተመለከተ በደቡብ ጐንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በተከናወነው የመስክ ጉብኝት የአኘል ማዳቀያ፤የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እና የእማዋይሽ (ካሚሊና ሳቲቫ) የቅባት እህል የዘር ብዜት የሚካሄድባቸውን ቦታዎች በቡድኑ ከተጐበኙት ውስጥ ይገኙባቸዋል፡፡ የአኘል ማዳቀያ ቦታዎችን በተመለከተ በ29 ሄክታር […]

ዋና ዋና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን አፈጻጸም ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ተካሄደ፡፡

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ፋኩልቲ በ2ዐ1ዐ የመጀመሪያው ሩብ በጀት ዓመት እየተከናወኑ ያሉትን የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ለማየት  የታለመ የመስክ ጉብኝት በደቡብ ጐንደር ዞን እስቴ ወረዳ ተካሄደ፡፡ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ኘሬዝዳንት እና ቡድኑን የመሩት ዶ/ር መንበሩ ተሾመ የመስክ ጉብኝቱን አላማ አስመልክቶ እንደገለፁት የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በእስቴ ወረዳ በተለይም የቢራ ገብስ፣ የካሚሊና የቅባት […]