በትምህርት ሚኒስቴር በ2009 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና ነባር መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፤

መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 9-10/2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትገቡ የሚከተሉትን መረጃዎች መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ 1) ከ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ 2) የ10ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ውጤት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ 3) አንሶላ፣ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ 4) ፓስፖርት መጠን ያለው 8 ጉርድ ፎቶግራ   ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ […]

The vacancy registration period was postponded

Debre Tabor University had advertised vacant academic staff positions of different departments from 13-24/01/2009 E.C. But, up to the dead line, enough applicants are not registered. Hence, it is decided to extend the registration time until 27/01/2009 E.C. Therefore, those interested ones can apply for the following fields under listed departments up to the aforementioned […]

የመምህራን የቅጥር ማስታዎቂያ የተስተካከለ መሆኑን ስለማሳዎቅ

የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በቀን 13/01/2009 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የመምህራን ቅጥር ማስታዎቂያ በሲቪል ምህንድስና ፣በኬሚካል ምህንድስና በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በመጀመሪያ ዲግሪ የወጣው ቅጥር ማስታዎቂያ የተሰረዘ መሆኑን እየገልጽን በፍልስፍና (philosophy) የወጣው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በቀን 13/01/2009 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የመምህራን ቅጥር ማስታዎቂያ በሲቪል ምህንድስና ፣በኬሚካል ምህንድስና […]