ማስታወቂያ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲሲ ለተመደባችሁ ተማሪወች በሙሉ፡-

በ2012 ዓ.ም በመደበኛ የመጀመሪያ የትምህርት ምዝገባ ከመስከረም 26-28/2012 ዓ.ም ጥሪ ማድረጋችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከብሄራዊ ፈተናወች ኤጀንሲ የዩኒቨርሲቲ ምደባ መዘግየት ምክንያት የምዝገባው ጊዜው ከጥቅምት 3-5/2012 ዓ.ም ያራዘምን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳስቢያ ፡-
1. ከተጠቀስው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ አናስተነግድም
2. አዲስ ተማሪወች ሲመጡ ከ8ኛ- 12ኛያሉ ስርትፊኬት ከ9-12 ያሉ ትራንሲክብሪት ዋናውንና አንድ ኮፒ፣ 34 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣ ሙሉ የስፖርት ትጥቅ ፣ አንሶላና ብርድ ልብስ እንዲሁም በወረዳ ከወላጆች ጋር የተወስደ የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ሃላፊነት መውስጃ ውል ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡