ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያሠለጠናቸውን ከ2518 ተማሪዎችን ለ7ኛ ጊዜ አስመረቀ

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ39 የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 518 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 1 ሺህ 905 የሚሆኑት የመደበኛ የትምህርት መስክ የተመረቁ ሲሆን፣ 581 ደግሞ በኤክስቴንሽን ተምረው የተመረቁ ናቸው።photo_2021-02-11_08-37-07

ከዚህ በተጨማሪ ዩኒቨርሲቲው 32 ተማሪዎችን በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል።
በዩኒቨርሲቲው ከተመረቁ 2 ሺህ 581 ተማሪዎች መካከል 1008 ተማሪዎች ሴቶች ናቸው።

photo_2021-02-11_08-36-56

photo_2021-02-11_08-37-11