የ12ኛ ክፍል ተማሪወች ፈተና መዘጋጃ የሞባይል መተግበሪያ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጂማ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ኮቪድ19 መከላከል የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ሲምፖዚየም ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪወች የቤት ውስጥ ፈተና መዘጋጃ የሞባይል መተግበሪያ አስተዋወቀ። የሚከተለውን ሊንክ በመከተል ለማትሪክ ፈተና የሚዘጋጁ ተማሪወች እንዲጠቀሙበት ያድርጉ! http://197.156.97.150/euee-mobile-application-download-link/
በተጨማሪም ዪኒቨርሲቲው ድረ ገፅ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን የሚያገኙ ወሆኑን እንገልፃለን፡፡
http://www.dtu.edu.et/e-resource/