ማስታወቂያ

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ክፍሎች ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በረዳት ሌክቸረር እንድትቀጠሩ በተወሰነው መሠረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው፡-
ለጹሁፍና ለኢንተርቪው ፈተና በወጣላችሁ የጊዜ ፕሮግራም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሰው ሀብት ስራ አመ/ል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 007 እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ስም ዝርዝር ለማግኘት የሚከተለውን ሊንግ ይጫኑ የሰቀሉ ተማሪዎች